Back to Top

Yolla - Wede Lay Lyrics

Yolla - Wede Lay Lyrics

ላይ ላይ ሁሌም ሚታኝ ነው ወደ ላያ ወደ ላያ እጠብቀው እፈልገው (ላይ ላይ)
መውጫው ባይታይም ግን ወደ ላይ ወደ ላይ ቀተጠጋው አላጣውም ወቶ (ላይ ላይ)
መውጫው በይታየኝም እጠጋለው ወደ ላይ
ጣራ የለኝም ሁሌ ይታየኛል ሰማዩ
ሁሉም ያሞክረው እኔ የታየኝን ቢያዩ
ማመን ነው የቀራቸው ግን አያምኑም እስኪያዩ

ማን ያደፍራል ሁሉም ፈርቷል አያጀምረዋ
ሲታይ ያምራል ግን ይከብዳል እስኪያገኘዋ
ጊዜው ይረዝማል ግን ይደርሳል አያጀምረዋ
መድረሱ አይቀር ጊዜው አይቆም አይጠብቀዋ
ተመልሶ ካልፈለገው ራሱ አይመጣ
እስኪፈጠር ከጠበቀው መቼም አይመጣ
ካልሄደለት አይመጣለት አይሆን እንደዛ
ያው ይቀራል እንዳማራው አያገኝዋ

(ነይ ወደ ላይ ነይ ልውሰድሽ ወደ ላይ)

ሲመጣ ይቆያል ግን አንዴ ከመጣ አይጠፋም
በደንብ የሰሩት አይወድቅ አይጠፋ በከንቱ
የሰው ወርቅ ልቡ ሀሳቡ ሁሌ አጠገቡ
ፈንታው ነው የሱ መጠቀም አንብቦ ውስጡን
ማይደርስ ይመስላል ይመስላል አውቃለው ይደርሳል
አውቃለው ይመጣል ይመጣል አውቃለው ይመጣል
አይሆን ያለ እሱ ያለ እሱ አይሆን ያለ እሱ
ፍቃዱን ይስጠኝ እንዳልፈው አይሆን ያለ እሱ
ጨልሞ አይቀርም ይበራል ሲያልቅ ይበራል
መውጫው ይታያል ይነጋል ደርሷል ይነጋል
ጊዜው አልባከነም ይሰራል ጠብቅ ይሰራል
ሳያልቅ እንዳታቆም ይመጣል ጠብቅ ይሰራል

(ነይ ወደ ላይ ነይ ልውሰድሽ ወደ ላይ)
[ Correct these Lyrics ]

[ Correct these Lyrics ]

We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.

We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.

English

ላይ ላይ ሁሌም ሚታኝ ነው ወደ ላያ ወደ ላያ እጠብቀው እፈልገው (ላይ ላይ)
መውጫው ባይታይም ግን ወደ ላይ ወደ ላይ ቀተጠጋው አላጣውም ወቶ (ላይ ላይ)
መውጫው በይታየኝም እጠጋለው ወደ ላይ
ጣራ የለኝም ሁሌ ይታየኛል ሰማዩ
ሁሉም ያሞክረው እኔ የታየኝን ቢያዩ
ማመን ነው የቀራቸው ግን አያምኑም እስኪያዩ

ማን ያደፍራል ሁሉም ፈርቷል አያጀምረዋ
ሲታይ ያምራል ግን ይከብዳል እስኪያገኘዋ
ጊዜው ይረዝማል ግን ይደርሳል አያጀምረዋ
መድረሱ አይቀር ጊዜው አይቆም አይጠብቀዋ
ተመልሶ ካልፈለገው ራሱ አይመጣ
እስኪፈጠር ከጠበቀው መቼም አይመጣ
ካልሄደለት አይመጣለት አይሆን እንደዛ
ያው ይቀራል እንዳማራው አያገኝዋ

(ነይ ወደ ላይ ነይ ልውሰድሽ ወደ ላይ)

ላይ ላይ ሁሌም ሚታኝ ነው ወደ ላያ ወደ ላያ እጠብቀው እፈልገው (ላይ ላይ)
መውጫው ባይታይም ግን ወደ ላይ ወደ ላይ ቀተጠጋው አላጣውም ወቶ (ላይ ላይ)
መውጫው በይታየኝም እጠጋለው ወደ ላይ
ጣራ የለኝም ሁሌ ይታየኛል ሰማዩ
ሁሉም ያሞክረው እኔ የታየኝን ቢያዩ
ማመን ነው የቀራቸው ግን አያምኑም እስኪያዩ

(ነይ ወደ ላይ ነይ ልውሰድሽ ወደ ላይ)

ሲመጣ ይቆያል ግን አንዴ ከመጣ አይጠፋም
በደንብ የሰሩት አይወድቅ አይጠፋ በከንቱ
የሰው ወርቅ ልቡ ሀሳቡ ሁሌ አጠገቡ
ፈንታው ነው የሱ መጠቀም አንብቦ ውስጡን
ማይደርስ ይመስላል ይመስላል አውቃለው ይደርሳል
አውቃለው ይመጣል ይመጣል አውቃለው ይመጣል
አይሆን ያለ እሱ ያለ እሱ አይሆን ያለ እሱ
ፍቃዱን ይስጠኝ እንዳልፈው አይሆን ያለ እሱ
ጨልሞ አይቀርም ይበራል ሲያልቅ ይበራል
መውጫው ይታያል ይነጋል ደርሷል ይነጋል
ጊዜው አልባከነም ይሰራል ጠብቅ ይሰራል
ሳያልቅ እንዳታቆም ይመጣል ጠብቅ ይሰራል

(ነይ ወደ ላይ ነይ ልውሰድሽ ወደ ላይ)
[ Correct these Lyrics ]
Writer: EYOEL SEYOUM
Copyright: Lyrics © O/B/O DistroKid

Back to: Yolla

Yolla - Wede Lay Video
(Show video at the top of the page)

Performed By: Yolla
Language: English
Length: 2:57
Written by: EYOEL SEYOUM
[Correct Info]
Tags:
No tags yet