አለን እሱ ይመስገን
የ ሂዎት ተማሪ ከትናንቱ ብሰን
We are the soldiers
ሙዚቃን ታጥቀን
ከፍ አድርገን ድምፁን እየተጓዝን
ወጥተን እና ወርደን
ቸግሩን ተጋፍጠን
ስንቱን አሳልፈን
ደርሰናል ከዚ
ስቀንም ተከፍተን
አዝነን ተደስተን
ሁሉንም ተጋርተን
በቅተናል
ለዚ
I give thanks
አመስግናለሁ
በረከት ይዘንባል
መኖር መታደል ነው
I give thanks
አመስግናለሁ
I feel blessed everyday
ቀኑ ያማረ ነው
We give thanks
እጄን ከፍ ወደ ሰማይ
ከፍ ወደ ሰማይ
ከፍ ወደ ሰማይ
Thanks
Light up to di sky
Light up to di sky
Light up to di sky
ሂወት አባሮሽ ሚመስል የሚረፍድ
ጀምበር ሌላ እድል የማርያም መንገድ
መሰንበት መልካም እናያለን ደግ
የዟል ጎዳናው ብዙ የሚወደድ
All we need is some love in this sunshine,
A symphony so divine.
And our hearts will entwine,
As we light up into the sky.
ወጥተን እና ወርደን
ቸግሩን ተጋፍጠን
ስንቱን አሳልፈን
ደርሰናል ከዚ
ስቀንም ተከፍተን
አዝነን ተደስተን
ሁሉንም ተጋርተን
በቅተናል
ለዚ
I give thanks
አመስግናለሁ
በረከት ይዘንባል
መኖር መታደል ነው
I give thanks
አመስግናለሁ
I feel blessed everyday
ቀኑ ያማረ ነው
We give thanks
እጄን ከፍ ወደ ሰማይ
ከፍ ወደ ሰማይ
ከፍ ወደ ሰማይ
Thanks
Light up to di sky
Light up to di sky
Light up to di sky
አብሩት የፍቅርን እሳት
Light it up we make it burn to night
ይቀጣጠል ከፍ አድርጉት ወደ ላይ
አንድዱት we make it burn to night
በረከት ሞልቶት ልቤ ደምቋል
በ ቀና ቀናው ቸር ይውላል
ማነው ያለው ሁሉን ነገር ቀላል
ጠንክረን እንጅ የችግሩንየሃል
ረጋ ረጋ ሰከን ቀን ያበጃል
ሂዎት እፁብ ግሩም ነው ይደንቃል
ሚዛኑን ሰብሮ ፍቅር ይልቃል
የ አለም ቋጠሮን ጊዜ ይፈታል
We go jam celebrate
ዛሬ ማታ
We go high elevate
ወደ ከፍታ
Hustle and motivate
የለን ፋታ
ተተኩሰን እንደ rocket
Like ratatatata
It dont get easy but we go harder
ላያስችል አይሰጥ ያጠነከረን
አመስጋኝ ሁነን ያለን አማረ
በረከት shower እየዘነበ
I give thanks
አመስግናለሁ
በረከት ይዘንባል
መኖር መታደል ነው
I give thanks
አመስግናለሁ
I feel blessed everyday
ቀኑ ያማረ ነው
We give thanks
እጄን ከፍ ወደ ሰማይ
ከፍ ወደ ሰማይ
ከፍ ወደ ሰማይ
Thanks
Light up to di sky
Light up to di sky
Light up to di sky