ጤና ይስጥልን ገብተናል በለዉ
አረ ጎበዝ የታል ጭፈራው
ይሄው ሰዉየሽ የተጀነነዉ
በይ ያዥ እስክስ
ዛሬ እሽክም ነው
እሽክም ነው
ዛሬ እሽክም ነው
በይ እስክስ
ዛሬ እሽክም ነው
እሽክም ነው
ዛሬ እሽክም ነው
በይ እስክስ
ዛሬ እሽክም ነው
እሽክም ስንል እድር
Lasta's blazin' ያዝ ጨፍር
ዝንጥ ብላ እምር
መጣች እቺ ሽቅርቅ
ዋናዉ ብለሽ ጤና
በይ ዛሬን ዘናዘና
ቀን ሲጠም እኛ ቀና
ወደ ላይ ረግጠን ደመና
እህም እህም እህም ነው
ቆላም ደጋም የለመደዉ
ከፍ ዝቅ ሲል ያደገዉ
አይ አጅሬን ምን ሊደንቀው
እሰይ ሸጋ ብትይ አብሽር
ፋሲካ አይደል ጾሙን ልሻር
በቁም ነገር ሁኚኝ አጋር
ሀሰት የለዉ ስራየ ሀላል
Nah nah
የሀበሻ ልጅ የለዉ አባይ
አንች ወላዋይ
ሰላ ጠጋ አትይም ወይ
አንች ወላዋይ
ዳሩን ዳሩን አትሽከርከሪ
አንች ፎጋሪ
ምን ይልሻል ብትፈቀሪ
ነይ ነይ ሎሚ
ጤና ይስጥልን ገብተናል በለዉ አረ ጎበዝ የታል ጭፈራው
ይሄው ሰዉየሽ የተጀነነዉ
በይ ያዥ እስክስ
ዛሬ እሽክም ነው
እሽክም ነው
ዛሬ እሽክም ነው
በይ እስክስ
ዛሬ እሽክም ነው
እሽክም ነው
ዛሬ እሽክም ነው
በይ እስክስ
ዛሬ እሽክም ነው
እንደ ራያ we party
በሶስት ወፍ ዝማሪ
Singing baby don't worry
ግዕዝ ዕዝል አራራይ
ዜማዉ ያስረሳኝ ህመሜን
ቤዙ ቢነዝረኝ ልቤን
ነቃው ነቄን አነቃው
ሆንኩኝ ዘናጭ fresh አዝማሪ
ሀገር ሰጥሻለዉ ቆንጅት
እንቁ አውቅልሽ እኔ
ቤቴ ከ ጎንደር ሀዋሳ
ከመቐለ ድሬ
ቼ ብንል በጋሪ
ሸገር ናዝሬት ሻሸመኔ
እሽክም ነዉ ሁሉም
ችለን ብለን ይሻል ዛሬ
ከሩቅ ከቅርብ መጥተናል ተመርቀን ኒሻን ካባ ደርበን ኦ
ሁሉም ንጉስ ቢሆን ጀግና ለአንድ አላማ ሞዐ ኢትዮጵያ
ፊት አዉራሪ ነዉ ይህ Generation
ተልዕኮ ህብረት peace and love is the mission
ነን ጉራማይሌ ቅኝት ዜማዉ fusion
ሙዚቃዉን ቀየርን ምቱ revolution
ዘላን እይታ መልዕክቱ
የለዉ ድንበር ድግስ ተዛመድ
እዚህ እዛም የኛ ሀገር
አንተያይ ርቀን አጥር ለ አጥር
ና ግባ ግባ
ጎበዝ እሽክም በል
እያሀ እሽክም እንደ ራያ
እያሀ እሽክም እንደ ራያ
እያሀ እሽክም እንደ ራያ
እያሀ እሽክም እንደ ራያ