Back to Top

Fikir Yeshiwas - Amognal Lyrics



Fikir Yeshiwas - Amognal Lyrics




ቅዠት ብቻ ሆነ ያሰብኩት በሙሉ
የወጠነኩት ሁሉ እንደ ጭስ በነኑ
የተረዳው የለም ያወቀው ህመሜን
ብቻዬን ሆኛለው ላድነው ራሴን

አበደች ይበሉኝ ህሊናዋን ሳተች
ታመመች ይበሉኝ ሳታስብ ዋተተች
መቼ ተሳሳቱ ይኸው ነው እንቅጩ
የአዕምሮ ህሙም ነኝ ከእኔ ጋር አትጋጩ

አሞኛል አሞኛል
ራሴን ይዞኛል
ማሰብ ተስኖኛል አሞኛል
አሞኛል
አሞኛል

ጨንቆኛል ጨንቆኛል
በህልም ያስሮጠኛል
ሠዉ ሁላ እርቆኛል
ጨንቆኛል
አልይ ብለውኛል

እንዲህ የማለሆነውን አባሱት በህብረት
ሲጠቋቆሙብኝ ማበዴን ሲያውጁት
እኔም እየከፋኝ እንባን አወጣለሁ
በንዴት በቁጭት ሠው አስቀይማለሁ

የወደቀ እንጨት ላይ ምሳር ሲበዛበት
ተበትነው ሄዱ አዕምሮዬን ስስት
ማለዳ እነሳለው ህመሜን ላዳምጥ
ይቅርብኝ ስለ ሠው ማንም ከእኔ ላይበልጥ

አሞኛል አሞኛል
ራሴን ይዞኛል
ማሰብ ተስኖኛል አሞኛል
አሞኛል
አሞኛል

ጨንቆኛል ጨንቆኛል
በህልም ያስሮጠኛል
ሠዉ ሁላ እርቆኛል
ጨንቆኛል
አልይ ብለውኛል

አሞኛል

ተዉኝ ተዉኝ በቃ አቃለው ማበዴን
የአዕምሮ ህሙም ነኝ የረሳው ራሴን
በሩ ተዘግቶብኝ ጨለማ ቢውጠኝ
እጄና እግሮቼን በጠፍር አሰሩኝ
ጭላንጭል ናፈቀኝ የህይወት ብርሃን
በሠው ተከብቤ ሳወራ ብቻዬን
ደህና ነኝ እላለው በድቅድቅ ጨለማ
ህይወት አሰቃይታኝ ስትፈትነኝ ከርማ

አሞኛል አሞኛል
ራሴን ይዞኛል
ማሰብ ተስኖኛል አሞኛል
አሞኛል

ጨንቆኛል ጨንቆኛል
በህልም ያስሮጠኛል
ሠዉ ሁላ እርቆኛል
ጨንቆኛል
አልይ ብለውኛል

ጨንቆኛል ጨንቆኛል
አልይ ብለውኛል
አሞኛል ጨንቆኛል
አልይ ብለውኛል

አሞኛል አሞኛል
[ Correct these Lyrics ]

[ Correct these Lyrics ]

We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.


We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.




ቅዠት ብቻ ሆነ ያሰብኩት በሙሉ
የወጠነኩት ሁሉ እንደ ጭስ በነኑ
የተረዳው የለም ያወቀው ህመሜን
ብቻዬን ሆኛለው ላድነው ራሴን

አበደች ይበሉኝ ህሊናዋን ሳተች
ታመመች ይበሉኝ ሳታስብ ዋተተች
መቼ ተሳሳቱ ይኸው ነው እንቅጩ
የአዕምሮ ህሙም ነኝ ከእኔ ጋር አትጋጩ

አሞኛል አሞኛል
ራሴን ይዞኛል
ማሰብ ተስኖኛል አሞኛል
አሞኛል
አሞኛል

ጨንቆኛል ጨንቆኛል
በህልም ያስሮጠኛል
ሠዉ ሁላ እርቆኛል
ጨንቆኛል
አልይ ብለውኛል

እንዲህ የማለሆነውን አባሱት በህብረት
ሲጠቋቆሙብኝ ማበዴን ሲያውጁት
እኔም እየከፋኝ እንባን አወጣለሁ
በንዴት በቁጭት ሠው አስቀይማለሁ

የወደቀ እንጨት ላይ ምሳር ሲበዛበት
ተበትነው ሄዱ አዕምሮዬን ስስት
ማለዳ እነሳለው ህመሜን ላዳምጥ
ይቅርብኝ ስለ ሠው ማንም ከእኔ ላይበልጥ

አሞኛል አሞኛል
ራሴን ይዞኛል
ማሰብ ተስኖኛል አሞኛል
አሞኛል
አሞኛል

ጨንቆኛል ጨንቆኛል
በህልም ያስሮጠኛል
ሠዉ ሁላ እርቆኛል
ጨንቆኛል
አልይ ብለውኛል

አሞኛል

ተዉኝ ተዉኝ በቃ አቃለው ማበዴን
የአዕምሮ ህሙም ነኝ የረሳው ራሴን
በሩ ተዘግቶብኝ ጨለማ ቢውጠኝ
እጄና እግሮቼን በጠፍር አሰሩኝ
ጭላንጭል ናፈቀኝ የህይወት ብርሃን
በሠው ተከብቤ ሳወራ ብቻዬን
ደህና ነኝ እላለው በድቅድቅ ጨለማ
ህይወት አሰቃይታኝ ስትፈትነኝ ከርማ

አሞኛል አሞኛል
ራሴን ይዞኛል
ማሰብ ተስኖኛል አሞኛል
አሞኛል

ጨንቆኛል ጨንቆኛል
በህልም ያስሮጠኛል
ሠዉ ሁላ እርቆኛል
ጨንቆኛል
አልይ ብለውኛል

ጨንቆኛል ጨንቆኛል
አልይ ብለውኛል
አሞኛል ጨንቆኛል
አልይ ብለውኛል

አሞኛል አሞኛል
[ Correct these Lyrics ]
Writer: Fikir Yeshiwas, Leul Abate, Mela Muziqa
Copyright: Lyrics © O/B/O DistroKid




Fikir Yeshiwas - Amognal Video
(Show video at the top of the page)


Performed By: Fikir Yeshiwas
Length: 5:26
Written by: Fikir Yeshiwas, Leul Abate, Mela Muziqa

Tags:
No tags yet