Back to Top

Bettyel sisay - Dreaming Lyrics



Bettyel sisay - Dreaming Lyrics




ፍቅር ወይስ ምኞት
አምላኬ ልቤን አደራ
አደራ

ፍቅር ነው ወይስ ምኞት
እኔ አላቅም አንተን ይለኛል
ይለኛል፣ ይለኛል

I know i just mate you
But baby oh your fine
You made me want to get to know you
There is something in your eyes
I know you like your beer
And your guitar by your side
Baby give me a sign you're into me
And i'll take you for a ride

I don't need anything
I don't need anyone
Its something about your energy
Thats got me so hooked on
Woahh ohhh ,so baby if there is any chance you feel it too
መጥተህ ንገረኝ እና አብረን እናሳልፍ ለሊቱን
ለሊቱን

ፍቅር ነዉ ወይስ ምኞት
አምላኬ ልቤን አደራ
አደራ

ፍቅር ነው ወይስ ምኞት
እኔ አላቅም አንተን ይለኛል
ይለኛል፣ ይለኛል

It feels like my lonely days are over
Yene feker i want you be my lover
እጓጓለዉ ሁሌም አይኖችክን እስካይ
ስሜቱ ካለ አንተም ላይ
መጥተህ ንገረኝ እና እንሁን አንድ ላይ

ና ማሬ አብረን እንፍጠር ሙዚቃን በፍቅር
ምንም ጊዜ ሳንገድል ና
አብረን እንኑር በፍቅር
Baby i am one of a kind and
Your whole vibe says you are too
ናልኝ ማሬ አብረን እናሳልፍ ለሊቱን ለሊቱን

ፍቅር ወይስ ምኞት
አምላኬ ልቤን አደራ
አደራ

ፍቅር ነው ወይስ ምኞት
እኔ አላቅም አንተን ይለኛል
ይለኛል፣ ይለኛል

አንተ ልዩ ነብስ
ልክ እነደምትፈጥራቸው ዜማዎች
የምታምር
ፍቅር ይሁን ምኞት አላቅም
ሌት ከቀን አንተን ይለኛል
ሁሉ ነገርህን የምታካፍለው ሰው
ሲኖርህ ሂወት የበለጠ ትጣረፍጣለች
ናልኝ ማሬ አብረን እንረፍ

ልዮ ነህ ፣ ልዮ ነህ ፣ ልዮ ነህ

ልዮ ነህ ፣ ልዮ ነህ ልዮ
[ Correct these Lyrics ]

[ Correct these Lyrics ]

We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.


We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.


English

ፍቅር ወይስ ምኞት
አምላኬ ልቤን አደራ
አደራ

ፍቅር ነው ወይስ ምኞት
እኔ አላቅም አንተን ይለኛል
ይለኛል፣ ይለኛል

I know i just mate you
But baby oh your fine
You made me want to get to know you
There is something in your eyes
I know you like your beer
And your guitar by your side
Baby give me a sign you're into me
And i'll take you for a ride

I don't need anything
I don't need anyone
Its something about your energy
Thats got me so hooked on
Woahh ohhh ,so baby if there is any chance you feel it too
መጥተህ ንገረኝ እና አብረን እናሳልፍ ለሊቱን
ለሊቱን

ፍቅር ነዉ ወይስ ምኞት
አምላኬ ልቤን አደራ
አደራ

ፍቅር ነው ወይስ ምኞት
እኔ አላቅም አንተን ይለኛል
ይለኛል፣ ይለኛል

It feels like my lonely days are over
Yene feker i want you be my lover
እጓጓለዉ ሁሌም አይኖችክን እስካይ
ስሜቱ ካለ አንተም ላይ
መጥተህ ንገረኝ እና እንሁን አንድ ላይ

ና ማሬ አብረን እንፍጠር ሙዚቃን በፍቅር
ምንም ጊዜ ሳንገድል ና
አብረን እንኑር በፍቅር
Baby i am one of a kind and
Your whole vibe says you are too
ናልኝ ማሬ አብረን እናሳልፍ ለሊቱን ለሊቱን

ፍቅር ወይስ ምኞት
አምላኬ ልቤን አደራ
አደራ

ፍቅር ነው ወይስ ምኞት
እኔ አላቅም አንተን ይለኛል
ይለኛል፣ ይለኛል

አንተ ልዩ ነብስ
ልክ እነደምትፈጥራቸው ዜማዎች
የምታምር
ፍቅር ይሁን ምኞት አላቅም
ሌት ከቀን አንተን ይለኛል
ሁሉ ነገርህን የምታካፍለው ሰው
ሲኖርህ ሂወት የበለጠ ትጣረፍጣለች
ናልኝ ማሬ አብረን እንረፍ

ልዮ ነህ ፣ ልዮ ነህ ፣ ልዮ ነህ

ልዮ ነህ ፣ ልዮ ነህ ልዮ
[ Correct these Lyrics ]
Writer: Bettyel Sisay
Copyright: Lyrics © O/B/O DistroKid

Back to: Bettyel sisay



Bettyel sisay - Dreaming Video
(Show video at the top of the page)


Performed By: Bettyel sisay
Language: English
Length: 4:13
Written by: Bettyel Sisay
[Correct Info]
Tags:
No tags yet