እሷን ብዬ ካንድም ሁለቴ
ጥላኝ ብትሄድ ባስብ ቀርቼ
ለሷ ብዬ ራሴን ጎድቼ
ትመጣለች ስትሄድ አይቼ
እሷን ብዬ ካንድም ሁለቴ
ጥላኝ ብትሄድ ባስብ ቀርቼ
ለሷ ብዬ ራሴን ጎድቼ
ትመጣለች ስትሄድ አይቼ
ያንቺን ነገር እንደው ቢለው (ምነው
ያንቺን ነገር እንደው ቢለው (ምነው
ወይ እዳ ፍቅርሽ ሄኖ እንግዳ
ሰው አጣው ብልሽ የሚረዳ
ሀሳቤ እሷመሽቶም በማለድ
ሀሳቤ እሷመሽቶም በማለድ
ወይ እዳ ፍቅርሽ ሄኖ እንግዳ
ሰው አጣው ብልሽ የሚረዳ
ሀሳቤ እሷመሽቶም በማለድ
ሀሳቤ እሷመሽቶም በማለድ
"She a chocolate color,spend all my dollar
"My ice like water don't feel no bother
"If you go I follow ya ya
"If you go I follow
"She a chocolate color,spend all my dollar
"My ice like water don't feel no bother
"If you go I follow ya ya
"If you go I follow
እሷን ብዬ ካንድም ሁለቴ
ጥላኝ ብትሄድ ባስብ ቀርቼ
ለሷ ብዬ ራሴን ጎድቼ
ትመጣለች ስትሄድ አይቼ
እሷን ብዬ ካንድም ሁለቴ
ጥላኝ ብትሄድ ባስብ ቀርቼ
ለሷ ብዬ ራሴን ጎድቼ
ትመጣለች ስትሄድ አይቼ