ቀን እየቆጠርኩኝ ህመሜን ብረሳ
ግፍ አትፈራ አጅሬ መጣች ተመልሳ
ካቻምና መክሮኛል አምናም ሞክሮኛል
ዘንድሮ አልተማርኩም እዛው መልሶኛል
አይይይይ ፍቅር
አይይይይይ ፍቅር
አይይይይ ፍቅር
አይይይይይይ ፍቅር
አስቀድስ ነበረ ግሸን ላሊበላ
ዛሬ እዽሽ ላይ ጥሎኝ አሳሬን ልበላ
ብምረኝ ብዬ እንዺ ፍቅርን ማስቀደሜ
ህመምሽ አይበልጥም ከያዘኝ ህመሜ
አይይይይ ፍቅር
አይይይይይ ፍቅር
አይይይይ ፍቅር
አይይይይይይ ፍቅር
Falling in love again
Pulling my heart to pain
Oooh here she comes again
Falling in love again
Driving my souls insane
So hard to leave this place
Falling in love again
Pulling my heart to pain
Oooh here she comes again
Falling in love again
Driving my souls insane
So hard to leave this place
አይይይይ ፍቅር
አይይይይይ ፍቅር
አይይይይ ፍቅር
አይይይይይይ ፍቅር