Africa Unite
ይታየናል በህዝቦችሽ ደምቀሽ
በወግ ባህልሽ አሸብርቀሽ
አንድነትሽ ተጠብቆ ሰላምሽም በዝቶ ደምቆ
ይታየናል ከየት ነው ስንባል ልባችን በኩራት ተሞልቶ
አፍሪካዊ ነን ለማለት ሁላችንም ያብቃን በእውነት
ከሁሉ በላይ ደስታ ለኛ ፍቅርሽን ስናይ
ሀዘንሽ ችግርሽ ተቀርፎ ማሚዬ ማሜዋ
አፍሪካዊ ነን እኛ ሁልጊዜ አፍሪካዊ ነን እኛ ሁልጊዜ
ከሁሉ በላይ ደስታ ለኛ ፍቅርሽን ስናይ
ሀዘንሽ ችግርሽ ተቀርፎ ማሚዬ ማሜዋ
አፍሪካዊ ነን እኛ ሁልጊዜ አፍሪካዊ ነን እኛ ሁልጊዜ
አፍሪካ አፍሪካ
አፍሪካ አፍሪካ
አፍሪካ አፍሪካ
አፍሪካ አፍሪካ
አኬቡላኔ አኬቡላኔ
አኬቡላኔ አኬቡላኔ
አኬቡላኔ አኬቡላኔ
አኬቡላኔ
በተፈጥሮ የታደልሽ ከሁሉ ሞልቶ የተረፈሽ
አዎ
ምድርሽ ሁሉ ለምለም ነው ፍቅር እንጂ የጎደለሽ
ዬ
ህዝብሽ ቋንቋሽ የተለየ
ባህል ወግሽ ሁሉ ያማረ
አልባሳትሽ ተጨምሮ
ትለያለሽ ከአለም ሁሉ
አኬቡላን አኬቡላን አኬቡላን x3
አኬቡላኔ
አኬቡላን አኬቡላን
We're going to survive together
አኬቡላን አኬቡላን አኬቡላን x3
አኬቡላኔ
አኬቡላን አኬቡላን
We're going to survive together
እስኪ አንድላይ እስኪ አንድላይ
ሁላችንም
እስኪ አንድላይ እስኪ አንድላይ
ሰብሰብ እንበል
እስኪ አንድላይ እስኪ አንድላይ
ያምርብናል
እስኪ አንድላይ እስኪ አንድላይ
እንድመቅበት
እስኪ አንድላይ እስኪ አንድላይ
ሁላችንም
እስኪ አንድላይ እስኪ አንድላይ
ሰብሰብ እንበል
እስኪ አንድላይ እስኪ አንድላይ
ያምርብናል
እስኪ አንድላይ እስኪ አንድላይ
እንድመቅበት
ከሁሉ በላይ ደስታ ለኛ ፍቅርሽን ስናይ
ሀዘንሽ ችግርሽ ተቀርፎ ማሚዬ ማሜዋ
አፍሪካዊ ነን እኛ ሁልጊዜ አፍሪካዊ ነን እኛ ሁልጊዜ