Back to Top

Abegiya Netshant - Ene Aminihalew (Live) Lyrics



Abegiya Netshant - Ene Aminihalew (Live) Lyrics




የኔ አምላክ ብርቱ ብርቱ ነው
የጌቶች ጌታ ስሙም እግዚአብሔር ነው።

እኔ አምንሃለሁ ባህሩን ከፍለሃል
እኔ አምንሃለሁ መናን አውርደሃል
እኔ አምንሃለሁ ጥቂቱን ባርከሃል
አኔ አምንሃለሁ ኃይልህ ይህን አድርጓል

እንደሚያገሳ አንበሳ
ቢዞርም ጠላት እያገሳ
የለውም እድል ፈንታ
አምላኬን ሊያማ
ትጥቄን ሊያሰፈታ
እነግረዋለሁ ታምራትህን
የአብርሃም የይስሃቅ አምላክ
ታምነህ የምትኖር መሆንህን

እኔ አምንሃለሁ ባህሩን ከፍለሃል
እኔ አምንሃለሁ መናን አውርደሃል
እኔ አምንሃለሁ ጥቂቱን ባርከሃል
አኔ አምንሃለሁ ኃይልህ ይህን አድርጓል

ሙት በሆነ ነገር ላይ ህይወት መታየት ከቻለ አሁንማ በኔ ውስጥ ህይወት የሆነው አለ የሌለዉን እንዳለ አድርጎ በሚጠራ ሁሉን በቻለው ልቤ በሱ ላይ ታመነ በኤልሻዳዩ ሙሉ በሆነው

መልካም ብቻ መልካም ነህ
ክፉ ነገር አያውቅህ

በአንተ የታመኑ አያፍሩም ዘላለም
ድምፅህን የሰሙ ሚያሰጋቸው የለም
ስምህን የጠሩ ከመከራ ዳኑ
ጠርተው አላፈሩም በስምህ ከበሩ
ከመከራ ዳኑ በስምህ ከበሩ

መልካም ብቻ መልካም ነህ
ክፉ ነገረ አያውቅህም
አያውቅህም
አያውቅህም
መልካም ብቻ መልካም ነህ
ሀሌሉያ አንተ ብቻ መልካም ነህ
[ Correct these Lyrics ]

[ Correct these Lyrics ]

We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.


We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.




የኔ አምላክ ብርቱ ብርቱ ነው
የጌቶች ጌታ ስሙም እግዚአብሔር ነው።

እኔ አምንሃለሁ ባህሩን ከፍለሃል
እኔ አምንሃለሁ መናን አውርደሃል
እኔ አምንሃለሁ ጥቂቱን ባርከሃል
አኔ አምንሃለሁ ኃይልህ ይህን አድርጓል

እንደሚያገሳ አንበሳ
ቢዞርም ጠላት እያገሳ
የለውም እድል ፈንታ
አምላኬን ሊያማ
ትጥቄን ሊያሰፈታ
እነግረዋለሁ ታምራትህን
የአብርሃም የይስሃቅ አምላክ
ታምነህ የምትኖር መሆንህን

እኔ አምንሃለሁ ባህሩን ከፍለሃል
እኔ አምንሃለሁ መናን አውርደሃል
እኔ አምንሃለሁ ጥቂቱን ባርከሃል
አኔ አምንሃለሁ ኃይልህ ይህን አድርጓል

ሙት በሆነ ነገር ላይ ህይወት መታየት ከቻለ አሁንማ በኔ ውስጥ ህይወት የሆነው አለ የሌለዉን እንዳለ አድርጎ በሚጠራ ሁሉን በቻለው ልቤ በሱ ላይ ታመነ በኤልሻዳዩ ሙሉ በሆነው

መልካም ብቻ መልካም ነህ
ክፉ ነገር አያውቅህ

በአንተ የታመኑ አያፍሩም ዘላለም
ድምፅህን የሰሙ ሚያሰጋቸው የለም
ስምህን የጠሩ ከመከራ ዳኑ
ጠርተው አላፈሩም በስምህ ከበሩ
ከመከራ ዳኑ በስምህ ከበሩ

መልካም ብቻ መልካም ነህ
ክፉ ነገረ አያውቅህም
አያውቅህም
አያውቅህም
መልካም ብቻ መልካም ነህ
ሀሌሉያ አንተ ብቻ መልካም ነህ
[ Correct these Lyrics ]
Writer: Abegiya Netshant
Copyright: Lyrics © O/B/O DistroKid




Abegiya Netshant - Ene Aminihalew (Live) Video
(Show video at the top of the page)


Performed By: Abegiya Netshant
Language: English
Length: 7:48
Written by: Abegiya Netshant

Tags:
No tags yet