Back to Top

Ab-Beta - LIYU Lyrics



Ab-Beta - LIYU Lyrics




ልዩ
ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልልዩዩዩ ለኔ
ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልልዩዩዩ ለኔ

ጠዋት ነግቶ ማለዳ ሀገር ማታውቅ እንግዳ
ገና ልጅናት ኮረዳ ለ ጎረብት እንግዳ
የ እናቱዋ አባት እንግዳ ጠሪየው ግድግዳው ባዳ
ለ ክሯ ሟች ሀቀኛ ነት ቦታ የላት ለ ትዝብት
እሱ ወዷዋታል ልከኛ ናት ታይቱዎት የ ልቡ ምግብ
ፍላጎትዋ ፊት ለፊት አታውቅ መምሰል ማስመሰል
ጥምቀት መጣ መሰል ይሀው ደረሱ በ ሰልፍ
እሱም ሱዋን ለማብሰል
መቼ ቀረ መጣ ሁሉን ትቶ
ፍላጎቱዋን ተመልክቶ
እሱዋን ወስዶ በ ራስ ዋጋ
ውበት ጀግና ሚያዋጋ
ጸጉሯ ወርዶ ዳሌዋጋ
ለ ማንም የማትበገር
እሱ ያዛት በ ቁምነገር
አለፈ ጊዝው ማይጠገብ
ያው ተተካ በ ራስ ነገር
ፍሬ አገኙ ለ ቁምነግ
መልአክ መሳይ ብርሃን ነገር
ቁጭ አድርገው ያዩዋት ነበር
እንደ እንቁላል የልጅ ነገር
ቤቱን ሞልታው በ ሳቅ ፍቅር
ሀ በ ሳቅ ፍቅር የ ልጅ ነገር
ማስረሻቸው ሀዘን ችግር
ድምራቸው ሜሮን ነበር

ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልልዩዩዩ ለኔ
ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልልዩዩዩ ለኔ

አንድ ሁለት ሶስት አመታት አለፉ በሷ ብርታት
እሱም እሷን ባይሰማ ቀና አስቦ ሊረዳ
ስራው እሱን ሲከዳው እኔ ትልቅ ዱብዳ
ፍሬ ነው የ እምነት እዳ እነኪ ዋጪበት ይጽዳ
በ አለም ከሚቀደም በኛው በኛው ይቀደም
አይተርፍም የ እውነት የለም ጏግታለች እህት አለም
ጠዋት ነግቶ ማለዳ ግንቦት ሶስትን አልምዳ
ካለ ሚቀየር የለም ይሃው መጣው ወደዚ አለም
ይሄ ምሳሌዬ ነው የ ፍሬ አብነቴ
ተቀበለች እናቴ ይብዛልሽ በረከቴ
ክፉ አይንካሽ በሞቴ
መከራንም አልፈሸል
ችግርን ተቀብለሻል
አብልተሸ ጾም ውለሻል
አስቀሽ አልቅሰሻል
በ ቁጣ አርመሻል
ለ ነጻነት ታግለሻል
ስታስብ ነግቶ ይመሻል
ስታመምም ታመሻል
ለፍተሸ ኣሳድገሻል
ልጅሽ የኮራብሻል

ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልልዩዩዩ ለኔ
ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልልዩዩዩ ለኔ
[ Correct these Lyrics ]

[ Correct these Lyrics ]

We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.


We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.




ልዩ
ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልልዩዩዩ ለኔ
ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልልዩዩዩ ለኔ

ጠዋት ነግቶ ማለዳ ሀገር ማታውቅ እንግዳ
ገና ልጅናት ኮረዳ ለ ጎረብት እንግዳ
የ እናቱዋ አባት እንግዳ ጠሪየው ግድግዳው ባዳ
ለ ክሯ ሟች ሀቀኛ ነት ቦታ የላት ለ ትዝብት
እሱ ወዷዋታል ልከኛ ናት ታይቱዎት የ ልቡ ምግብ
ፍላጎትዋ ፊት ለፊት አታውቅ መምሰል ማስመሰል
ጥምቀት መጣ መሰል ይሀው ደረሱ በ ሰልፍ
እሱም ሱዋን ለማብሰል
መቼ ቀረ መጣ ሁሉን ትቶ
ፍላጎቱዋን ተመልክቶ
እሱዋን ወስዶ በ ራስ ዋጋ
ውበት ጀግና ሚያዋጋ
ጸጉሯ ወርዶ ዳሌዋጋ
ለ ማንም የማትበገር
እሱ ያዛት በ ቁምነገር
አለፈ ጊዝው ማይጠገብ
ያው ተተካ በ ራስ ነገር
ፍሬ አገኙ ለ ቁምነግ
መልአክ መሳይ ብርሃን ነገር
ቁጭ አድርገው ያዩዋት ነበር
እንደ እንቁላል የልጅ ነገር
ቤቱን ሞልታው በ ሳቅ ፍቅር
ሀ በ ሳቅ ፍቅር የ ልጅ ነገር
ማስረሻቸው ሀዘን ችግር
ድምራቸው ሜሮን ነበር

ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልልዩዩዩ ለኔ
ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልልዩዩዩ ለኔ

አንድ ሁለት ሶስት አመታት አለፉ በሷ ብርታት
እሱም እሷን ባይሰማ ቀና አስቦ ሊረዳ
ስራው እሱን ሲከዳው እኔ ትልቅ ዱብዳ
ፍሬ ነው የ እምነት እዳ እነኪ ዋጪበት ይጽዳ
በ አለም ከሚቀደም በኛው በኛው ይቀደም
አይተርፍም የ እውነት የለም ጏግታለች እህት አለም
ጠዋት ነግቶ ማለዳ ግንቦት ሶስትን አልምዳ
ካለ ሚቀየር የለም ይሃው መጣው ወደዚ አለም
ይሄ ምሳሌዬ ነው የ ፍሬ አብነቴ
ተቀበለች እናቴ ይብዛልሽ በረከቴ
ክፉ አይንካሽ በሞቴ
መከራንም አልፈሸል
ችግርን ተቀብለሻል
አብልተሸ ጾም ውለሻል
አስቀሽ አልቅሰሻል
በ ቁጣ አርመሻል
ለ ነጻነት ታግለሻል
ስታስብ ነግቶ ይመሻል
ስታመምም ታመሻል
ለፍተሸ ኣሳድገሻል
ልጅሽ የኮራብሻል

ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልልዩዩዩ ለኔ
ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልልዩዩዩ ለኔ
[ Correct these Lyrics ]
Writer: AB ethiopia
Copyright: Lyrics © O/B/O DistroKid

Back to: Ab-Beta



Ab-Beta - LIYU Video
(Show video at the top of the page)


Performed By: Ab-Beta
Language: English
Length: 3:33
Written by: AB ethiopia

Tags:
No tags yet