Back to Top

YALTANKAKASHW Video (MV)




Performed By: Mykey
Language: English
Length: 2:30
Written by: MICHAEL ESSATU
[Correct Info]



Mykey - YALTANKAKASHW Lyrics




ያልተነካካሽው
ያለሽው ተከብረሽ

የባላገሯ ልጅ
አረ እንደምን አለሽ

ያልተነካካሽው
ያለሽው ተከብረሽ

የባላገሯ ልጅ
አረ እንደምን አለሽ

ሾርባሽ በቀሚስ
ተሰርቱ የሚያምረው

አንድም ሰው ቅመምሽ
ቅልቅል የሌለው

የቅሌሽ ገበጠ
ጉርባል ገፅሽ
የባላሀገሯ ልጅ

እንደምንድን አለሽ

በከተማ ካለው
ልዪ ልዪ
ሽቶ መሀዛው
ይጣፍጣል ያንቼ
ቅመም ጉልቶ
አረ እንደምንአለሽ
ባያሌው

በብዙ በብዙ
የጨዋታሽ ለዛ ትዝ
ይለኛል ወዙ


ያልተነካካሽው
ያለሽው ተከብረሽ

የባላገሯ ልጅ
አረ እንደምን አለሽ

ያልተነካካሽው
ያለሽው ተከብረሽ

የባላገሯ ልጅ
አረ እንደምን አለሽ


ምንም በከትማው

ገብቼ ብቀመጥ
ልዪ ልዪ ነገር
ብፍክር ባመራርጥ
ትህትናሽና
ቁምነገርሽ ሳይቀር
ትዝ ባለኝ ጌዜ
ይለኛል ቅርቅር

በከተማ ካለው
ልዪ ልዪ ሽቶ
መሀዛው ይጣፍጣል
ያንቼ ቅመም ጉልቶ
አረ እንደምን አለሽ
ባያሌው በብዙ
የጨዋታሽ ለዛ ትዝ
ይለኛል ወዙ

አይናለም

አይናለም
[ Correct these Lyrics ]

[ Correct these Lyrics ]

We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.


We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.


English

ያልተነካካሽው
ያለሽው ተከብረሽ

የባላገሯ ልጅ
አረ እንደምን አለሽ

ያልተነካካሽው
ያለሽው ተከብረሽ

የባላገሯ ልጅ
አረ እንደምን አለሽ

ሾርባሽ በቀሚስ
ተሰርቱ የሚያምረው

አንድም ሰው ቅመምሽ
ቅልቅል የሌለው

የቅሌሽ ገበጠ
ጉርባል ገፅሽ
የባላሀገሯ ልጅ

እንደምንድን አለሽ

በከተማ ካለው
ልዪ ልዪ
ሽቶ መሀዛው
ይጣፍጣል ያንቼ
ቅመም ጉልቶ
አረ እንደምንአለሽ
ባያሌው

በብዙ በብዙ
የጨዋታሽ ለዛ ትዝ
ይለኛል ወዙ


ያልተነካካሽው
ያለሽው ተከብረሽ

የባላገሯ ልጅ
አረ እንደምን አለሽ

ያልተነካካሽው
ያለሽው ተከብረሽ

የባላገሯ ልጅ
አረ እንደምን አለሽ


ምንም በከትማው

ገብቼ ብቀመጥ
ልዪ ልዪ ነገር
ብፍክር ባመራርጥ
ትህትናሽና
ቁምነገርሽ ሳይቀር
ትዝ ባለኝ ጌዜ
ይለኛል ቅርቅር

በከተማ ካለው
ልዪ ልዪ ሽቶ
መሀዛው ይጣፍጣል
ያንቼ ቅመም ጉልቶ
አረ እንደምን አለሽ
ባያሌው በብዙ
የጨዋታሽ ለዛ ትዝ
ይለኛል ወዙ

አይናለም

አይናለም
[ Correct these Lyrics ]
Writer: MICHAEL ESSATU
Copyright: Lyrics © O/B/O DistroKid

Back to: Mykey

Tags:
No tags yet